Não gostou? Não há problema! Pode devolver os artigos até 30 dias
Não há como errar com um vale de oferta. O presenteado pode escolher qualquer produto da nossa oferta.
Até 30 dias para devoluções
"ስለ ነጩ ጥላሸት ውይይት እንጀምር ዘንድ፥ ይኽ መጽሐፍ በይዘቱም ኾነ በተሰናዳበት ጥንቃቄ ይጋብዛል ብዬ አምናለኁ፤የችግሮቻችን ዐይነት እና መጠን፥ እንደ ዐልፎ ሒያጅ 'ጉንፋን' ድንገት የያዘን ሳይኾን፥ ውስጣችንን ተጣብቶ እንደኖረ 'ተውሳክ' በጊዜ ሒደት እየሰፋ እና እየተበራከተ የመጣ በመኾኑ፥ የትኛውንም ትውልድ ነጥሎ፥ ተወቃሽ ማድረግ አይቻልም። የመጽሐፉም ተቀዳሚ ዐላማ ለመወቃቀስ ሳይኾን መፍትሔ ለማምጣት መንገድ መኖሩን እንደማመላከት ያለ ነው። ከተሳካላቸው ነቢይ "ግራጫው ጠረጴዛ" እንዲለው ያለ የውይይት ሜዳ የሚኾነን የሐሳብ ሜዳ አበርክተውልናል።"
ሰብነማ ግርማው